Three Layer Clothes Hanger Rack
Price 4,600
☎️ 0944320008
- የልብስ ማስጫ በቤት ውስጥም ሆነ ከቤት ውጭ ልብሶችን ለማድረቅ እና ለመስቀል ተስማሚ የሆነ
- ለበጋ: ለክረምት የሚሆን የልብስ ማስጫ
- ለኮንዶሚኒየም እና ለ አፓርታማ ተመራጭ
- ጠባብ ቤት ላለው ሰው ገላጋይ እቃ
- እስከ 40 ኪሎ ድረስ መሸከም የሚችል
- ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በቀላሉ የሚገጣጠም የሚነቃቀል ህይወትዎን ቀለል የሚያረግ ማስጫ ቦታ የማይዝ ለጠባብ ቦታ የሚሆን የተለያዮ ልብሶችን ለማስጣት የሚጠቅም
Reviews
There are no reviews yet.