RULOPAK Urinal Screen

390.00 Br

RULOPAK Urinal Screen

📌  Addis Ababa, Bole

☎️  0967363326

RULOPAK Urinal Screen

Price  390

☎️  0967363326

  • Urinal screen የሽንት ቤት ፣ መታጠቢያ ቤት እና የእቃ ቤት አላስፋላጊ ጠረን አስቸግሮታል?? እንግድያውስ መፍትሄው አለ። መጥፋ ጠረን ለመቀየር ለምን ሎሚ እና ሌሎችን ጠረን ማጥፊያ በየቀኑ እየገዙ ለምን ይደክማሉ ሆቴል,ካፌ,ድርጅት,ሬስቶራንት የመፀዳጃ ቤቱን ሚጠቁመዉ መጥፋ ጠረን ነዉ እንግዲያዉስ በዚ እቃ በጥሩ ጠረን መቀየሩ ግድ ነዉ ምን ጠረን ማጥፋት ብቻ አካባቢውን በውብ መአዛ ያውደዋል ፊልተር ስለሚያረግ በቆሻሻ ምክንያት ቀዳዶችን እንዳይደፈን ያደርጋል ለወንዳች የቁም ሽንት ቤቶች,ለሻወር ቤት,ለኪችን ቤት ሲንኩ ላይ ሚቀመጥ ቀን መቁጠሪያ ያለዉ የቱርክ ምርት በተለያዩ የተፈጥሮ መዓዛዎች ተዘጋጅቶ የቀረበ በሎሚ ፣ በማንጎ ፣ በቼሪ እንዲሁም በሌሎች መአዛዎች ያገኙታል ማድረግ ሚጠበቅቦት የሽንት መሽኛ እንዲሁም ሎሎች ቆሻሻ ማስወገጃ ቀዳዳዎች ላይ ማስቀመጥ ብቻ ነው በሚገርም ሁኔታ አንዱ ለ30 ቀናት መጥፎ ጠረንን በውብ መአዛ ይለውጥሎታል ይፍጠኑ ያሉበት ባታ በነፃ እናመጣለን ለመኖርያ ቤት(ለኮንዳሚኒየም) ፣ ለስራቦታ ፣ ለሆቴሎች እና መዝናኛዎች ባታዋች አገልግሎት የሚውል የአንዱ ዋጋ 390 ማዘዝ ሚቻለዉ ከ 5 ፍሬ በላ

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “RULOPAK Urinal Screen”

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top