Amazon Fire TV Stick Lite
Computer Accessories
Amazon Fire TV Stick Lite
5,000.00 Br
አስደሳች ዜና የዘመኑ ምርጥ ቴክኖሎጂ የሆነውን ቲቪን ስማርት ማድረጊያ ልዩ ቴክኖሎጂ በቲቪዎ ኢንተርኔት መጠቀም ፈልገዉ ከWi-Fi ጋ አልገናኝ ብሎዎታል ?
እንግዲያውስ አዲስ ቲቪ መግዛት ሳይጠበቅብዎ Amazon Fire TV Stick Lite በመግዛት የሚፈልጉትን ፕሮግራም
YouTube , Netflix,HBO,…
በቀጥታ መከታተል ይችላሉ በውስጡ የተለያዩ ጌሞችን እና ሶፍትዌሮችን አውርደው መጠቀም ይችላሉ
የተልያዩ የእግርኳስ ማሳያ አፕሊኬሽኖችን ጭኖ Live እግርኳስ መመልከት የሚያስችል
ከስልክዎ ፣ ከታብሌትዎና ከኮምፒተርዎ ጋር አገናኝተው የተለያዩ ቪዲዮዎችን፣ጌሞችን፣ እንዲሁም ያሻዎትን ነገር በቲቪዎት ላይ ለማየት የሚረዳ
1GB RAM እና 8GB Storage ያለው
ከእሁድ እስከ እሁድ እንሰራለን
Reviews
There are no reviews yet.