3bdrm Condo in ኮዬ ፍቼ ኮንዶምንም, Akaky Kaliti for sale
Price 2,100,000
☎️ 0910477963
Property Address: Sheger City Koye Fichie ሸገር ከተማ ኮዬ ፍቼ
Estate Name: ኮዬ ፍቼ ኮንዶምንም
Condition: Newly-Built
Furnishing: Unfurnished
Property Size: 116 sqm
- ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶምንም በኮዬ ፍቼ
- ባለ3 መኝታ፤ 116 ካ/ሜ ስፋት፤7ኛ ወለል
- ባለ እጣ፤ 20% የከፈለ፣ 418,000 ብር ቀሪ እዳ አለበት ያላገባ
- 3 ዓመት የሆነው፣ 5 ዓመት ስላልሞላው ለባንክ አይሆንም
- የፊትለፊት መስኮት የተገጠመ
- በር በ120 በኢሚትሽን የተሰራ
- የሳሎን እና የሽንትቤት ፓርቲሽን እንደ አድስ የተሰራ
- ጣራ ልቅም ተድርጎ የተሰራ ምንም ፍሳሽ የሌለው እና በቀጥታ ጅብሰም ቦርድ መስራት ብቻ
Reviews
There are no reviews yet.